Back to Top

SIYA Video (MV)

Performed By: AK the Afrikan Kid
Language: English
Length: 3:56
Written by: Kaleab Gebretsadike

AK the Afrikan Kid - SIYA Lyrics

አምላክ ባርኮ የሰራሽ ፍልቅልቅ ዉብ ማራኪ
ፀባይ ከመልክ አጣምሮ ሰቶሽ ምን ያንስሻል ብትኮሪ
ለስዋም አልዋጥ ብሏታል ሲሉ ሰማዉ ሀቢቢቲ?
ጉድ ሆንኩልሽ ምን ታደርጊዉ የስንቱ ፊታውራሪ
ወይ ግራ መጋባት ልቤ እንዴት ብሎ ይርሳት?
ታርቀው እንዳልኖሩ በሰላም ህሊናዬን ከዳት
ፍቅር በቃኝ ብዬ ደረቴን ነፍቼም እንዳላልፍ
አንቀልቅሎ አመጣኝ ይኽዉ ከቤትሽ ደጃፍ
ያለልማዴ ከተፍ ስጨፍር ከወንበርሽ
ከመጣዉ አይቀርማ ከሰማሽ እንቅጩን ልንገርሽ
የሰማም ሰምቶ ይበድ አድናቂውም ባልሽ
ኻላ ቁጭቱን ማን ሊችለዉ ዛሬ ዝም ብልሽ
ያ ቅን ልብዋ አለባበሷ ብሎም ግርማ ሞገሷ
ቀን ወቶለት ላያቸዉ ሰአት ሚያቆሙ አይኖቿ
ስንቱ እዩኝ በሞቴ ኮራዉ ባለበት ጓዳና
ማማ ሲኞሪታ ተቀበለችኝ ከእቅፌ ገብታ

ምን ጉድ ነዉ ያመጣህብኝ ዛሬስ
ስተክዝ ደባብሮኝ ይውላል
አንተን ሳላይህ ቀኑን ከዋልኩ
ሌላው በቃሉ ነግሮኝ ሳለ
ሳይዋጥልኝ ሳይበርድ ሳይሞቀኝ
ከዝምታህ ሁሉን ያወኩኝ
ሚስጥሩ ምንድን ነዉ?

እናም 1 2 እያልን ጨዋታው ደራ
ድሮስ ለፍቅር ማን ብሎት ሲገጥም ደሞ አራዳ
ሙሉ አፓርታማ ወዳጅ የራሱን ኩክ ሲያሰማ
እኔና ንግስቲቷም ነበርን ከበረንዳ
ሰርቆ ይመልሰኛል ታድያ የአእምሮዬ ክፋት
ለፍቅር አትሆን አንተ ምነው ባታሳዝናት
ነገሩ ልትፈዉስህ ይሆናል እግዜር የላካት
እያልኩ ስሟገት ከንፈሬ አምልጦ ሳማት
የዛኔ ወጣ እዉነቱ እኔን ብሎ አፍቃሪ
ፊት አዉራሪ ብዬ አልኩ እዉነትም ፊት ወራሪ
ቆንጂት መልሳ ስማኝ ፈሪ የቤት ልጅ ለራሷ
ተረጋግቼ ማረጋጋት ስሜት ነዉ አትፍሪ
መነሻዉ እንጂ መድረሻዉ አይሁን ለኔም ላንቺም
እንኳንም እንደሳልኩሽ ደፋር ሆንሽልኝ እንጂ
ግራ የለ ቀኝ ሳታይ ማን ምን አለ ሳትይ
ከወደድሽ ተከፍቶልሻል በይ ከልቤ ግቢ

ምን ጉድ! ነዉ ያመጣህብኝ ዛሬስ
ስተክዝ ደባብሮኝ ይውላል
አንተን ሳላይህ ቀኑን ከዋልኩ
ሌላው በቃሉ ነግሮኝ ሳለ
ሳይዋጥልኝ ሳይበርድ ሳይሞቀኝ
ከዝምታህ ሁሉን ያወኩኝ
ሚስጥሩ ምንድን ነዉ?

Days stacked up to weeks and weeks gave us a month
Before we could say it ourselves, shorty and I weren't huntin'
Love like ours' was something out of this world baby
And I hope this rap tune is in your playlist daily
Cuz although some of the things that we faced when we were younger
Made it seem like there was a storm that we couldn't weather
Know that this song is for you, the only Queen next to my Mother
Cleopatra couldn't touch ya! Cuz you're a Queen and Ethiopian!
So If I lose my breath, before we connect
The message is and always been that I love you
My soul aches that I hurt ya, I pray the pain done left ya
If only everyone I love didn't come with a lecture
And I hope you're vibing to this shit, shouldn't have been our duet
Everybody saw the rapper, you saw the poet
For that fro you I'd spill my blood and my poetry
You know you're always on my mind like you're still my baby
Cuz I's crazy for ya love, rappin' like I'm tough
Stay the vulture in the picture when I know that you's a dove
You try to tell me something, I never care enough
Until our father send a lesson to I from up above
No grown man should need a cuff, just be true to yourself
Instead of the cheatin' and the lustin' pick a book off the shelf
Just in case you ain't heard, ere's the lesson I learned
I'd rather be the one hurt than the reason they hurting

አጥሬን ዝቅ አድርጌ ገብተህ ነበረ ከልቤ
ሄድክ እኮ አንተም እንደነሱ አዲስ አይደለም ይሄ ለኔ
ድብቅ ጎን ኖረህና ድብቅ ጎን ኖረህና ፍቅሬም ሆነ መና
ልቤም ደግሞ ሰው ላያምን ልቤ ሰዉ ላያምን
ማለ እንደገና
[ Correct these Lyrics ]

[ Correct these Lyrics ]

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.

English

Writer: Kaleab Gebretsadike
Copyright: Lyrics © O/B/O DistroKid

Tags:
No tags yet