ስለ ፍቅር
ሌte ቀን ስደክም
ያንቺ ልብ keto አያውቅም
እውነት አይመስልሽም
እኔ አንቺን መውደዴ
ግን ወተሽ አታውቂም
ምንግዜም ከሆዴ
አንቺ ግን ምንአልባት
አይወደኝም ብለሽ
ጥርጣሬን ትቶአንድ
ይሁን ልብሽ.
ስለ ፍቅር
ሌte ቀን ስደክም
ያንቺ ልብ keto አያውቅም
ልደሰት አልችልም በሌሎች
ፍቅር ከሆነ ካንቺ
ጋር ካልሆነም ይቅርህ
አጥብቂ ዘወትር እንደዚህ
ስወድሽ ጥርጣሬን ትቶ
አንድ ይሆን ልብሽ.
ስለ ፍቅር
ሌte ቀን ስደክም
ያንቺ ልብ keto አያውቅም(2X)
መጋለብሽን ትተሽ
እኔን መጠርጠሩ
ሀሳብሽን ፍቺው
ወደ ቤት ይመለስ
ያልኩሽ ገብቶሽ እንደሆነ
ልብሽ ሳይሆን መንታ
እርፍ ብሎ ከአንድ ቦታ
Desetgna honsh asalefiw
ስለ ፍቅር ሌte ቀን ስደክም
ያንቺ ልብ keto አያውቅም